የትራፊክ አደጋና የባርቴንደር ሙያን ምን ያገናኛቸዋል?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የትራፊክ አደጋና የባርቴንዲግ ሙያ ምን ያገናኛቸዋል?
ታትሟል

መልከፃዲቅ መሠረታዊ የሆነ የባርቴንደርነት ሙያን የሚያሰለጥን ተቋም በመክፍት ጠጥቶ በማሽከርከር የሚከሰትን የትራፊክ አደጋ መቀነስ እንደሚፈልግ ይናገራል።