ሰው ሰራሽ የድምፅ ሳጥን 1ሺህ ዶላር ስለሚያወጣ ብዙዎች መግዛት አይችሉም።

ታትሟል

የጉሮሮ ካንሰር ህመማን ችግራቸው ሲከፋ የድምፅ ሳጥኑ ስለሚወጣ ድምፅ ማውጣት አይችሉም።