ትናንት ሕልፈታቸው የተሰማው ሮበርት ሙጋቤ ምን ብለው ነበር?

ታትሟል

ትናንት ሕልፈታቸው የተሰማው የቀድሞው የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ የሚያደርጓቸው ንግግሮች የብዙዎችን ቀልብ የሚስቡ ነበሩ። ጥቂቶቹን እነሆ...