ኢትዮጵያ፡ ከወዳደቁ ወረቀቶች የተሠሩ ደብተሮች ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት እየመለሱ ነው
ታትሟል
በሁለት ዓመት ውስጥ ከወዳደቁ ወረቀቶች 17 ሺህ ደብተሮች ተሠርተዋል። ይህም በመቶዎች ለሚቆጠሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት መመለሻ ምክንያት ሆኗል።