ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቀ ሃሳብ
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- የእስራኤል እና ሊባኖስ ንግግር ምን ያህል ትርጉም ያለው ነው?
- ኢራን በኦማን በኩል ባለው የሆርሙዝ ክፍል መርከቦች ያለ ጥቃት እንዲያልፉ የሚፈቅድ እቅድ ማቅረቧ ተዘገበ
- የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ከሊባኖስ ፕሬዝዳንት ጋር ሊገናኙ መሆኑ ተገለጸ
- አሜሪካ 10 መርከቦችን ወደ ኢራን መመለሷን አስታወቀች
- ትራምፕ የእስራኤል እና ሊባኖስ መሪዎች ዛሬ እንደሚነጋገሩ ቢያሳውቁም፤ የቤይሩት ባለሥልጣን አገራቸው ጉዳዩን እንደማታወቅ ተናገሩ
- ዋሽንግተን የቴህራን ወደቦች ላይ የጣለችው እግድ ሲፀና፤ የአሜሪካ-ኢራን ንግግር "እየቀጠለ ነው"
- የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር በኢራን ጦርነት የተነሳ ከትራምፕ ለሚደርስባቸው ጫና "እንደማይንበረከኩ" ተናገሩ
- ቻይና፤ ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን እንድትከፍት አሳሰበች
- አሜሪካ የወታደራዊው ዘመቻ "አቻ" የሆነ ኢኮኖሚያዊ እርምጃ በኢራን ላይ ልትወስድ መዘጋጀቷን አስታወቀች